Loading...
Find A Location
+coming soon
gullelepress44@gmail.com
ጉለሌ
መግቢያ
የሚሰጡ አገልግሎቶች
ዜናዎች
ስለኛ
ያግኙን
መረጃ
Search by keyword
ዝርዝር ዜና
Home
Pages
News
#ጳጉሜ_1_የጽናት_ቀን
user
29-Nov-2026
ፀጥታ
Related Post
#ጳጉሜ_1_የጽናት_ቀን በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጷጉሜ 1 የጽናት ቀንን ምክንያት በማድረግ "ፅኑ መሰረት ብርቱ ሀገር" በሚል መሪ ቃል የመስዋዕትነት አርማ የሆነውን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ሰነ ስርዓት በድምቀት ተከናውኗል።
የቅጥር ጥበቃ አባላት የክፍለ ከተማውን ወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ሁኔታ በመገንዘብ የወንጀል መከላከል ተግባራት ላይ በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ።
የሰላም ሰራዊቱ ከፊታችን ቀናት በድምቀት የሚከበሩ የአደባባይ በዓላት ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መልኩ እንዲከበሩ የአካባቢውን ሰላምና ጸጥታ ማስጠበቅ እንዳለበት ተገለጸ።
www.gulleleps.gov.et
, All right reserved.
Designed By
ጉለሌ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት
Created By
Software Dev't Team